Lists of Volunteer Service (VS) Provider individuals and Organizations በ2016 ዓም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በማበርከታቸው የእውቅና እና የሰርተፊኬት ሽልማት የተበረከተላቸው ግለሰቦች እና ድርጅቶች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡-
- ቆንጅት በላይ – ስልጠና በመስጠት እና በማስተባበር
- ቃልኪዳ ክፍሉ – በማስተባበር
- ወርቅነህ ንጉሴ – ስልጠና በመስጠት
- መኮነን ያዛቸው – ስልጠና በመስጠት
- ዋሲሁን ገብሬ – ስልጠና በመስጠት
- ዳንኤል ገ/ማርያም – ስልጠና በመስጠት
- ብሩክ ወርቅነህ – ስልጠና በመስጠት እና በማስተባበር
- አበባው ለማ – ስልጠና በመስጠት እና በማስተባበር
- ምስጋናው ጌትነት – ስልጠና በመስጠትና በማስተባበር
- ትውልድ የክህሎት ልማት ድርጅት/Twulid Skill Development Organization (TSDO)/ – አስፈላጊ ቁሳቁሶችን በማሟላት
- ኤም ጂ ኮንሰልታንሲ /MG Consultancy/ – የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በማካሄድና ማሰልጠኛ ሰነድ በማዘጋጀት
- ኤም አይ ሲ ኮንሰልታንሲ /MIC Consultancy/ – ማሰልጠኛ ሰነድ በማዘጋጀት
- ቴዲ ጎሳ የስልጠና፣ የምክር አገልግሎት እ ምርምር ጣቢያ /Teddy Gossa Training, Counsiling and Research Center/ – ድሬዳዋና ሐረር በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር
14. ፓዝዌይ ኮንሰልታንሲ / Pathway Consultancy/ – ጅማ አካበቢ በጎፈቃደኞችን በማስተባበር እና ስልጠና በመስጠት