የሙያ ማህበራት ተጽእኖ በኢትዮጵያ፡ ተሞክሮና ችግሮች ጥናታዊ ጽሁፍ ለውይይት ቀረበ
የኢትዮጵያ የስልጠና እና ልማት ባለሙያዎች ማህበር ከኤም ጂ አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር የሙያ ማህበራት ተጽእኖ በኢትዮጵያ፡ ተሞክሮና ችግሮች ላይ ትኩረት ያደረገ ጥናት ለምሁራን፣ ለተለያዩ የሙያ ማህበራት ኃላፊዎች ጥር 1/2017 ዓ.ም በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለውይይት ቀረበ፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ ለሙያ ማህበራት ጥንካሬ፣ ለፖሊሲ አውጭዎች እናዲሁም በሙያ ማህበራት ዘርፍ ላይ በመሰማራት በጎ ተጽእኖ ለመፍጠር […]
የሙያ ማህበራት ተጽእኖ በኢትዮጵያ፡ ተሞክሮና ችግሮች ጥናታዊ ጽሁፍ ለውይይት ቀረበ Read More »